ፍንዳታው በመላው ቤይሩት ተሰምቷል። ባስታ በተባለው አካባቢው የሚገኝ ባለስምንት ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃ ሙሉ በሙሉ ወድሟል። ...
በአዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ በተካሄደው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ የበለጸጉ ሀገራት፣ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ጉዳት መቋቋም የሚያስችላቸውን የገንዘብ ድጋፍ ...
የሱዳን ጦር ላለፉት አምስት ወራት በፈጥኖ ደራሹ ጦር ቁጥጥር ሥር የነበረችውና ከካርቱም በስተደቡብ የምትገኘውን ቁልፏን የሴናር ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሲንጃን ትላንት ቅዳሜ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡ ...
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን ዛሬ ዓርብ እንዳስታወቁት እአአ ከህዳር 30 ጀምሮ ከቡልጋሪያ፣ ሮማኒያ፣ ማልታ፣ ክሮኤሺያ፣ ሞንቴኔግሮ፣ ሰሜን መቄዶኒያ፣ ኢስቶኒያ፣ ላቲቪያ እና ጃፓን ተጓዦች ...
ዶክተር ዝማሬ ታደሰ አዲስ አበባ በሚገኘው የአለርት ሆስፒታል ጠቅላላ ሀኪም ነች። ወጣቷ የጤና ባለሙያ ከህክምና ስራዋ ጎን ለጎን ብዙም በግልፅ በማይወራበት የሴቶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ላይ በማተኮር በተለያዩ ...
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚያን ኔታኒያሁ ሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል ተከሰው የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው አራተኛው የዓለማችን መሪ ሆነዋል። የእስራኤል ኮማንዶ አባል፣ ዲፕሎማት እና ፖለቲከኛው ...
ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲን የመሳሰሉ የዓለም ኮከብ ተጫዋቾችን ባፈራችውና ሦስት ጊዜ እግር ኳስ ሻምፒዮና የሆነችው አርጀንቲና ፕሬዝዳንት ሃቪየር ሚሌ እና የእግር ኳስ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት ክላውዲዮ ታፒያ በቡድኖች ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ከፍላጎታቸው ውጪ ደሞዝ መቆረጡን በመቃወም ሥራ የማቆም አድማ ያደረጉ 66 መምህራን መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸውና መምህራን ተናገሩ። የሳርማሌ ወረዳ አስተዳደር ...
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባንድ ወጣት ላይ የተፈጸመውን ግድያ መንግሥት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና ፋኖ በአካባቢው ሕዝብ ላይ በጋራ ጥቃት ይፈጽማሉ ለሚል ቅስቀሳ ወደፊት ሊጠቀምበት ...
ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፓስፖርት መታወቂያ ለማውጣት ወደ ባሕርዳር ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚመጡ ተገልጋዮች በተራዘመ ቀጠሮና በከፍተኛ ወጪ በእጅጉ መማረራቸውን ገልጠዋል፡፡ “ፓሰፖርት ...
በሀረርጌ ኦሮሞ ታሪክ ፣ ባህል እና እሴት ላይ በማተኮር የተዘጋጀው መፅሐፍ በሀረር ለምረቃ በቅቷል። በኦሮሚያ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲቲዩት በምስራቅ ሀረርጌ አካባቢ በሚኖሩ የሀረርጌ ኦሮሞዎች ታሪክ ላይ ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ በመንግሥት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ ከዓለም የገንዘብ ተቋማትና ከሌሎችም ምንጮች ከሚገኘው ገንዘብ ውስጥ ...