ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ...
መንግሥት የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ማሻሻያዎች ተቀርፀው ተግባራዊ ይደረጋሉ ብሏል መንግሥት ለ2017 ዓ.ም. ያቀረበው ተጨማሪ በጀት የዋጋ ንረቱን እንዳያባብሰውና በግብር ከፋዩ ኅብረተሰብ ላይ ጫና እንዳያመጣ ሥጋት ...
በሰላማዊ ዜጎች ላይ በሚፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ ግድያ፣ አካል ማጉደል፣ ንብረት ማውደም፣ ዕገታና መሰል ድርጊቶች በተፃፃሪ ጎራ ለተሠለፉ የፖለቲካ ተቀናቃኞች ሠርግና ምላሻቸው እየሆኑ ነው፡፡ በሴራ ፖለቲካ ...
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ ። የትግራይ ክልል ሴቶች ማሕበር በአንድ ዓመት 783 ሴቶች ላይ የፆታ ጥቃት ተፈጽሞ 44 ሴቶች በግፍ ተገድለዋል ...
ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት አሁን ደግሞ አማራ ክልል ውስጥ በቀጠለው ጦርነት እና የሰላም እጦት የተነሳ የሠቆጣ ማዕከል የግብርና የምርምር ሥራዎችን በተሟላ መልኩ መስራት እንዳልቻለ ተገለጠ ። ዕከሉ ምርምሮችን ...
በአ. ሞ. እሠራበት በነበረውና ሰሞኑን የኢቢሲ “ዓይናችን” ፕሮግራም ላይ “የሕግ ያለህ” በሚል ርዕስ የድርጅቱ አመራሮች ከአንዲት ነጋዴ ጋር በመመሳጠር የድርጅቱንና የመንግሥትን የግዥ መመርያ ከእነ አዋጁ… ...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ በገበያ መመራት ከጀመረ በኋላ፣ ያለበትን የውጭ ምንዛሪ ዕዳ ከብር አንፃር እንዳናረበት ገለጸ፡፡ የብር አቅም ከዶላር አንጻር ከተዳከመ በኋላ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለማስፋፊያ ...
አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ ወይም በቅፅል ስማቸው አብዲራህማን ኢሮ የሶማሌላንድን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ ሰውየው በቀጣዩ ወር ሶማሌላንድን በፕሬዚዳንትነት የመምራት ሥልጣን ይረከባሉ፡፡ ከወዲሁ ግን ማን ናቸው?
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሦስቱ ታላላቅ የአሜሪካ የንግድ አጋሮች ላይ ከፍተኛ ታሪፍ ለመጣል የገቡት ቃል የአራቱንም አገራት ኢኮኖሚ ሊጎዳ እንደሚችል የካናዳ፣ የሜክሲኮ እና የቻይና ...
የኢትዮጵያ መምህራን በተለያየ አቅጣጫዎች ሰቆቃቸውን እያሰሙ ነው። ለ17 ወራት ደሞዝ ያልተከፈላቸው መምህራን መንግሥትን መክሰሳቸው ታውቋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው በአራት ክልሎች የሚገኙ የኢትዮጵያ መምህራንም ...
በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማክተም በሚል የተመድ ዓለም አቀፍ መታሰቢያ ቀን ሰኞ ኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ውሏል ። k,ትናት ጀምሮ በአውሮጳ እና በርካታ አገራት ማኅበረሰብን ማንቃት ላይ ያተኮሩ የጸረ-ስነጾታዊ ...
በሱዳን ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ብዛት ከዚህ በፊት ከተገመተው ሊበልጥ እንደሚችል አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። ግጭቱ 11 ሚሊዮን ሰዎችን ከመኖሪያቸው ሲያፈናቅል፣ በዓለም አስከፊ የተባለውን ረሃብ ...